Articles

አልማ አባላቱ ወደውና ፈቅደው ማህበራዊ ችግራቸውን የሚፈቱበት ተቋም ሊሆን እንደሚገባ የማህበሩ ቦርድ አስታወቀ፡፡

Print
Category: multi-news
Published Date Written by Super User

አልማ አባላቱ ወደውና ፈቅደው ማህበራዊ ችግራቸውን የሚፈቱበት ተቋም ሊሆን እንደሚገባ የማህበሩ ቦርድ አስታወቀ፡፡

የአማራን ህዝብ ብሄርተኝነትን በተደራጀ መንገድ ማጎልበትና በላቀ ህዝባዊ ተሳትፎ የማህበራዊ ልማትን ማረጋገጥ ወቅቱ የሚጠይቀው አጀንዳ መሆኑን የአማራ አቀፍ ልማት ማህበር/አልማ/ ስራ አመራር ቦርድ አስታወቀ፡፡

የስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢው ክቡር አቶ ተፈራ ደርበው በማህበሩን የ2011 ዓ.ም ዘጠኝ ወር አፈፃፀም የውይይት መድረክ ማጠቃለያ ላይ  እንደገለፁት አልማ በበጀት አመቱ የአባል ማፍራና የልማት ሀብት አሰባሰብ ስራው ከስትራተጅክ ዕቅዱ አንፃር ውጤታማ ቢሆንም በበጀት አመቱ የልማት ሀብትን ከግብር ነጥሎ ለመሰብሰብ ከነበርው ዕቅድ አንፃር የሚፈለገውን ያህል አላሳካም፡፡

አማራን ህዝብ ብሄርተኝነትን በተደራጀ መንገድ ማጎልበትና በላቀ ህዝባዊ ተሳትፎ የማህበራዊ ልማትን ማረጋገጥ ወቅቱ የሚጠይቀው አጀንዳ መሆኑን የአማራ አቀፍ ልማት ማህበር/አልማ/ ስራ አመራር ቦርድ አስታወቀ፡፡

የስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢው ክቡር አቶ ተፈራ ደርበው በማህበሩን የ2011 ዓ.ም ዘጠኝ ወር አፈፃፀም የውይይት መድረክ ማጠቃለያ ላይ  እንደገለፁት አልማ በበጀት አመቱ የአባል ማፍራና የልማት ሀብት አሰባሰብ ስራው ከስትራተጅክ ዕቅዱ አንፃር ውጤታማ ቢሆንም በበጀት አመቱ የልማት ሀብትን ከግብር ነጥሎ ለመሰብሰብ ከነበርው ዕቅድ አንፃር የሚፈለገውን ያህል አላሳካም፡፡

የልማት ማህበሩ ሁነኛ የልማት ምንጭ የሆኑትን ነባር አባላትን በማስቀጠልና በአባላት ላይ ከፍተኛ አመኔታ ሊያስገኝ በሚችለው የፕሮጀክቶች የመፈፀም አቅም  ማህበሩ የዕቅዱን ያህል እንዳልተራመደ የጠቀሰው የአልማ የ9ወር አፈፃፀም ሪፖርት  በክልሉ ውስጥ በመካሄድ ላይ የመገኘው የማህበራዊና ፖለቲካዊ  ለውጥ ማህበሩ ዕቅዱን ለመፈፀም በሚያደርገው እንቅስቃሴ ላይ ተፅዕኖ እንደነበረው አውስተዋል፡፡

በሀገሪቱም ሆነ በክልሉ በመካሄድ ላይ የሚገኘውን የለውጥ ፕሮግራም  እንደ ምቹ  አጋጣሚ በመጠቀም የአማራን ብሄርተኝነት በተደራጀ የህዝብ ተሳትፎ መደገፍ፤ ይገባል ያሉት ክቡር አቶ ተፈራ ደርበው የማህበሩ አባላትን በቂ መረጃ በመስጠትና ከዕቅድ ጀምሮ በማሳተፍ አመኔታ መፍጠር፤  ወደውና ፈቅደው ወደ ሚፈልጉት ዘላቂ ልማት መምራት ተገቢና ወቅታዊ ነው ብለዋል፡፡

የቀጣይ ወራት ተግባራትን በሙሉ አቅም መፈጻም ማህበሩን የሚመጥን የአህዛቦት ስራ መስራት፤ ለቀጣይ የማህበሩ የለውት ዕቅድ የሚመጥን ተቋማዊ አደረጃጀት መፍጠርና የህዝብ አመኔታን ጠብቆ መስራት ትኩረት ተሰጥቷቸው ሊሰሩ እንደሚገቡ ስራ አመራር ቦርዱ አቅጣጫ ሰጥቷል፡፡

Copyright © 2012  ADA, All Rights Reserved.               Designed & Developed by :Yibeltal Ferede