The News

በኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ዋሽንግተን፤ ኦሪገን አይዳሆ እና አካባቢው፤ ሰበካ ጉባኤ ለደቡብ ወሎና ኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በጦርነት ተጎጅ ወገኖች 2 ሚሊዮን አምስት መቶ ሺ ብር ወጭ የተደረገበት የዕለት ደራሽ ምግብ ድጋፍ አደረጉ፡፡

Posted on : February: 25/2022

በኢትዮጲያ ኦርተዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዋሽንግተን፤ኦሪገን አይዳሆ እና አካባቢው፤ ሰበካ ጉባኤ ሊቀ-ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ማርቆስና የደቡብ ወሎ ሀገረ ስብከት ሊቀ-ጳጳስ ብፁ አቡነ አትናቲዎሰ ድጋፉን ለደቡብ ወሎ ና ኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ፅ/ቤት ሀላፊዎች ባስረከቡበት ወቅት እንደገለፁት በጎ አድራጊ ወገኖቻችን ሀብት አሰባስቦ ከመላክ ባለፈ የጉደቱን መጠን በቦታው ተገኝተው በአይናቸው ማየትና መረዳት የሚችሉ ተወካይ መላካቸው ችግሩን ለመቅረፍና በትብብር ለመስራት ወሳኝ እርምጃ ነው ብለዋል፡፡ በዋሽንግተን፤ ኦሪገን አይዳሆ እና አካባቢው፤ ሰበካ ጉባኤ የሚኖሩ ምዕመናን፤ ካህናትና ሊቃውንት በቀጣይ ድጋፋቸውን አጠናክረው ለመቀጠል ፍላጎት እንዳላቸው የጠቀሱት ብፁ አቡነ ማርቆስ የስርጭት ፍትሀዊነትና ታማኒነት እንዲኖረው የየዞኑ ሀገረ-ስብከት ከ...

Read More

በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ ምዕመናንና ካህናት፤ ዲያናትና ሊቃውንት ኢትዮጲያ ክፉ በገጠማት ወቅት ፈጥነው የሚደርሱ የቁርጥ ቀን ልጆች መሆናቸውን እያስመሰከሩ መሆኑን በኢትየዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን የሰሜን ወሎና ኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን ሀገረ-ስብከት ሊቀ-ጳጳስ ገለፁ፡፡

Posted on : February: 25/2022

ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ ይህን የገለፁት በኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ዋሽንግተን፤ ኦሪገን አይዳሆ እና አካባቢው፤ ሀገረ ስብከት ምዕመናን፤ ካህናትና ዲያቆናት በብፁ አቡነ ማርቆስና መልዐከ አሚን ዶ/ር ፋሲል አስረስ በኩል የላኩትን 1 ሚሊዮን አምስት መቶ ሽህ ብር ወጭ የተደረገበትን 375 ኩንታል የስንዴ ዱቄት ለዞኑ አደጋ መከላከልና ዝግጁነት ኮሚሽን ርክክብ በተደረገበት ወቅት ላይ ነው፡፡ ብፁዕነታቸው ጨምረው እንዳብራሩት በመላው አለምም ሆነ በኢትዮጲያ ኦርቶዶክስተዋህዶ ሃይማኖት የዋሽንግተን፤ ኦሪገንና አይዳሆና አካባቢው ምዕመናን፤ ካህናትና ዲያቆናት ኢትዮጰያ ክብርና አንድነትን የሚፈታተኑትን የውጭም ሆነ የውስጥ ሀይሎች እጃቸውን እንዲሰበስቡ በአንድነት ድምፃቸውን በማሰማት፤ በጦርነት ለተፈናቀሉ ወገኖች የዕከለት ደራሽ ምግብና ቁሳቁስ በመላክ ተጎጅ ወገ...

Read More

’ የድል ባለቤት ለመሆን ኢትዮጲያዊነት መንፈስና አንድነት ብቻ በቂ ነው !’’ (ብፁዕ አቡነ ማርቆስ በኢ/ኦ/ተ/ቤ በአሜሪካ ዋሽንግተን አይዳሆና ኦሪገን አካባቢ ሀገረ ስብከት ሊቀ-ጳጳስ)

Posted on : February: 25/2022

አገራችን ከገጠማት ፈተና በአሸናፊነት ለመውጣትና የዘላቂ ድል ባለቤት ለመሆን ኢትዮጲያዊነት መንፈስና ሀገራዊ አንድነትን ማስጠበቅ ወሳኝ ነው ሲሉ በኢትዮጲያኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን የዋሽንግተን አይዳሆና ኦሪገን አካባቢ ሀገረ ስብከት ሊቀ-ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ማርቆስ ገለፁ፡፡ ብፁዕ አቡነ ማርቆስ ይህን የገለፁት የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ዋሽንግተን፤ ኦሪገን አይዳሆ እና አካባቢው፤ ሀገረ ስብከት ምዕመናን፤ ካህናትና ዲያቆናት በሳቸውና በሀገረ ስብከቱ ዋና ስራ አስኪያ መልዐከ አሚን ዶ/ር ፋሲል አስረስ በኩል የተላከውን 1 ሚሊዮን አምስት መቶ ሽህ ብር ወጭ የተደረገበትን 375 ኩንታል የስንዴ ዱቄት ለደቡብ ጎንደር ዞን ምክትል አስተዳዳሪና ሊቀ-ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሚካኤል ርክክብ በተደረገበት ወቅት ላይ ነው፡፡ ‘’ጀግና...

አማራ ልማት ማህበር በጎ-ፈቃደኛ ኢትዮጲያውያንና ትውልደ ኢትዮጲያዊያን በማስተባበር በትግራይ ወራሪ ሀይል ጉዳት ለደረሰባቸው ጭና እና አካባቢው ነዋሪዎች የእርቢ በጎችን በስጦታ አበረከተ፡፡

Posted on : January: 24/2022

አማራ ልማት ማህበር ለጭና እና አካባቢው የጦርነት ተጎጅዎች የዕርቢ በጎችን በስጦታ እንዲበረከትላቸው ያደረገው ነዋሪነታቸው በአሜሪካን ሀገር ኒውዮርክ ክፍለግዛት የሆኑትን አቶ ታምራት ሰይፈያሬድ እና ጓደኞቹ በበጎ ፈቃደኝነት ያሰባሰቡትን አንድ መቶ ሺ ብር (100 000.00) ቦታው ድረስ ተጉዘው የደረሰውን ችግር እንዲመለከቱ በማድረግ ነው፡፡ በአቶ ታምራትና ጓደኞቹ ድጋፍ በተገኘ አንድ መቶ ሺ ብር ወጭ የተገዙትን የዕርቢ በጎች ለተጎጅዎች የተከፋፈሉበት መስፍርት በተመለከተ በወራሪው የትግራይ ሀይል በከፈተው ጦርነት የቤተሰቦቻቸውን አባል በሞት ፤ ቤት ንብረታቸውን በዘረፋና ቃጠሎ ምክንያት የጉዳቱ ተጠቂዎች መካከል በቁጥር ሀምሳ (50) ያህሉ ከዚህ በፊት ድጋፉ ሳይደርሳቸው የቀሩና ወረፋ ይጠባበቁ የነበሩ መሆናቸውን የቀበሌው ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ሞላልኝ አባይ ገ...

Read More