Amhara Development Association


Amhara Development Association (ADA) is an indigenous not-for-profit organization established in May 1992. ADA emerged as a local Non Governmental Organization to contribute to the economic and social progress of the people of the Amhara National Region.


The News

Card image

የአማራ ልማት ማህበር ደብረማርቆስ ከተማ ለሚገኘው በክቡር ዶክተር ሀዲስ ዓለማየሁ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከፍተኛ በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ 32 ተማሪዎች የስማርት ስልክ እና የገንዘብ የማበረታቻ ሽልማት ሰጠ፡፡ በክቡር ዶክተር ሀዲስ ዓለማየሁ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ካስፈተናቸው እና ከፍተኛ ውጤት ላመጡ 30 ተማሪዎች ለእያንዳንዳቸው ሳምሰንግ ሞባይልና ከ38ሽህ ብር በላይ የማበረታቻ ሽልማት ሲሰጣቸው በሀ...

Card image

«ያልተማረ ትውልድ ሀገር አይለውጥም፤ ያልተማረ ማኅበረሰብ ስለ ልማት መወያየት አይችልም፤ የልማት አጀንዳም አይኖረውም » የተከበሩ አቶ መላኩ ፈንታ የአማራ ልማት ማህር ዋና ስራ አስፈጻሚ ---------------//////------------- በጎንደር ከተማ አስተዳደር በአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) እና በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ትብብር የተገነባው ባለሁለት ወለል ህንጻ ትምህርት ቤት ተመርቋል ፡፡ በምረቃ ፕሮራሙ ላይ የአማራ ልማት ማኅበር ዋና ሥራ አስፈፃሚ መላኩ...

Card image

«ያልተማረ ትውልድ ሀገር አይለውጥም፤ ያልተማረ ማኅበረሰብ ስለ ልማት መወያየት አይችልም፤ የልማት አጀንዳም አይኖረውም » የተከበሩ አቶ መላኩ ፈንታ የአማራ ልማት ማህበር ዋና ስራ አስፈጻሚ ---------------//////------------- በጎንደር ከተማ አስተዳደር በአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) እና በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ት...

Card image

‹‹ በደብተርና እስክርቢቶ ችግር ምክንያት አንድም ተማሪ ከትምህርት ገበታ ውጭ ሊሆን አይገባም፡፡ ›› ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር) -----------///////----------- የአባይ ህትመትና ወረቀት ፓኬጂንግ ፋብሪካ ለአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ 4 ነጥብ 5 ሚሊየን የሚገመቱ 100 ሽህ የተማሪ ደብተሮችን ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉን ያስረከቡት የአባይ ህትመትና ወረቀት ፓኬጂንግ ፋብሪካ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ታደሰ መላሽ እንደተናገሩት፤ በክልሉ ለሚገኙ በዝቅተኛ...

Card image

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ከአልማ ጋር በመተባበር በጠለምት ወረዳ በተፈጥሮ አደጋ ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ። -----------//////-------------- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ከአልማ ጋር በመተባበር ከ13 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያላቸው አልባሳትን በጠለምት ወረ...

Card image

በራስ አቅም የመልማት ምልክት የሆነው የአማራ ልማት ማህበር እንኳን ለ2017 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያለ:- ማህበሩ ማህበረሰቡ የራሱን ማህበራዊ ችግር በራሱ አቅም በብቃት ይፈታ ዘንድ በክልሉ፣ ከክልሉ ውጭ እና በመላው ዓለም የሚገኙ ከ97 ሺህ በላይ በጎ ፈቃደኞችን፣ ከ4.5 ሚሊየን በላይ አባላት እና የልማት ደጋፊዎችን በማስተባበር በትምህርት፣ ጤና፣ ሥራ እድል ፈጠራ፣ የኑሮ ዘይቤ ማሻሻል እና መልሶ ማቋቋም በርካታ የልማት ተግባራትን ሲፈጽም ቆይቷል...

The major objective of ADA is to support the development endeavor of the people and government of Amhara region through gap filling activities so that development needs could be addressed in favor of disadvantaged population. This has been true for the last 2 decades by the association. In these years ADA has frequently tried to improve its strategy in implementing

Amhara Development Association (ADA) has relied on members’ contribution partners fund and Income Generation programs to finance its development activities. The association came into establishment relying on member’s contribution, but the development stride has been based on partners support for funding projects for years.

We have been working with our members and partners for the last 20 years to meet our goals .it is just recently that we celebrated our 20th year anniversary accompanied by our members and partners both at Bahirdar head quarter and the zones and wordas. In the 2 decades we passed we were able to construct and hand over to communities more than 145 schools and 84 heath institutes equipping them with necessary furniture and equipments.